Home / Series / ልጄስ? / Aired Order /

All Seasons

Season 1

  • S01E01 ደብዳቤ

    • April 7, 2024
    • Canal+

    ለ 3 ወር ከልጁ ምንም ደብዳቤ ያልደረሰው አባት ልጁ ወደሚኖርበት መንደር ይጓዛል።

  • S01E02 አልሄድም

    • April 12, 2024
    • Canal+

    የመላኩ አባት እዛው ድባብ መንደር በመቆየት ልጁን ፍለጋ ተያይዝዋል።

  • S01E03 መንታ መልስ

    • April 13, 2024
    • Canal+

    ገዛህኝ፣ አቶ አሸናፊን ልጁ የት እንዳለ እንዲነግረው ይጠይቀዋል። ካልሆነ ግን በእሱና በቀሰም መሃል ስላለው ግንኙነት እንደሚናገር ያስፈራራዋል።

  • S01E04 ሰካራም ቤት አይሰራም

    • April 14, 2024
    • Canal+

    ዘውዴ በተደጋጋሚ ገዛህኝን ለመግደል ቢሞክርም አልተሳካለትም።

  • S01E05 ምንም ተስፋ አልሰጠኸኝም

    • April 19, 2024
    • Canal+

    ገዛሀኝ የመላኩን የቅርብ ጓደኛ ፤ መላኩ የት እንዳለ እንዲነግረው ይጠይቀዋል።